የዜና መጽሔት፤ መስከረም 13 ቀን 2017 ዓ.ም ሰኞ – DW – 14 መስከረም 2017
  1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዜና መጽሔት፤ መስከረም 13 ቀን 2017 ዓ.ም ሰኞ

ማክሰኞ፣ መስከረም 14 2017

የዛሬው የዜና መጽሔት ዝግጅታችን የዓለም ምግብ ፕሮግራም የኢትዮጵያ ተወካይ ጥሪ የኢትዮጵያ ትራንስፖርት አሰሪዎች ፌዴሬሽን ማስጠንቀቂያ የቀጠለው የትግራይ ፖለቲከኞች ውዝግብ እንዲሁም በተሽከርካሪዎች ለተጨናነቀችው አዲስ አበባ መፍትሄ ፍለጋ ላይ ያተኮሩ ዘገባዎችን አካቷል።

https://p.dw.com/p/4kzeI
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ከዚሕ ዝግጅት ተጨማሪ

ከዚሕ ዝግጅት ተጨማሪ

Äthiopien l Metema in der Amhara Region
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ስለዚሕ ዝግጅት

ስለዚሕ ዝግጅት

PODC-DW-Amharisch-Zeitfunk-DWcom

ዜና መጽሄት

በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪቃ፣ የአውሮጳ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜና ዘገባዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ ቬለ ዘጋቢዎች የሚያጠናቅሩት ዜና መጽሄት ከሰኞ እስከ አርብ ከዓለም ዜና ቀጥሎ ይቀርባል።